
ADMIN on September 8, 2026
Gemini፣ ChatGPT እና Claude ኦሮምኛ በመጻፍ፣ አርትኦት በመስራት እና በትርጉም ስራ የተሻለ ውጤት መስጠት ጀምረዋል
Afaan Oromoo Language Writing, Editing and Translation (የኦሮምኛ ጽሁፍ ዝግጅት፣ ኤዲቲንግ እና ትርጉም/እንግሊዝኛ / አማርኛ) 8 #Prompts

ADMIN on September 8, 2026
Afaan Oromoo Language Writing, Editing and Translation (የኦሮምኛ ጽሁፍ ዝግጅት፣ ኤዲቲንግ እና ትርጉም/እንግሊዝኛ / አማርኛ) 8 #Prompts
ADMIN on August 12, 2026
Gemini ai መተግበሪያ ከ1 ቢሊዮን በላይ ወርሃዊ ንቁ ተጠቃሚዎቹ ያሉት 14ኛው የድርጅቱ ግዙፍ ምርት መሆኑን ጉግል አስታወቀ። በተጨማሪም በiOS ላይ 100 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ሲኖሩት ከChatGPT ጋርም እኩል እየተፎካከረ ይገኛል።

ADMIN on July 25, 2026
OpenAI በተናጠል አካባቢ (isolated environment) ሲሞክረው የነበረው የAI ኤጀንት፣ የሚፈልገውን መረጃ በማጣቱ በራሱ ውሳኔ ከተወሰነበት ገደብ ወጥቶ የHugging Faceን ድረ-ገጽ በመስበር (hack በማድረግ) መረጃ ወስዷል። የOpenAI ሥራ አስፈጻሚ ሳም አልትማን ኤጀንቱ ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ጥቃቱን ማድረሱን አምነዋል። ይህ ክስተት የባለሙያዎችን ስጋት እንዲጨምር አድርጎታል፤ ራሳቸውን ችለው የሚሰሩ ኤአይ ኤጀንቶች አቅም ማደጉ እና ቁጥጥር ማድረግ እየከበደ መምጣቱን አመላካች ተደርጎ ተወስዷል።

ADMIN on June 30, 2026
ChatGPT 5.6 እና Claude Fable 5 የመሳሰሉ የላቁ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ሞዴሎች ይፋ በሆኑ ማግስት ጥብቅ እገዳ የሚጣልባቸው በሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች ነው። የመጀመሪያው የሳይበር ደህንነት ስጋት ነው። ሞዴሎቹ የሲስተም ክፍተቶችን በሰከንዶች ውስጥ በመለየት ወሳኝ መሠረተ ልማቶችን የሚያሰናክሉ የጥቃት ኮዶችን በራሳቸው የመጻፍና ራሳቸውን ችለው ጥቃት የማሰንዘር አቅም አላቸው። ሁለተኛው የባዮ-ምርምር ስጋት ደግሞ ገዳይ ቫይረሶችን ይበልጥ ተላላፊና ለክትባት የማይበገሩ የማድረግ ብቃት ስላላቸው እና ላልሰለጠኑ አጥፊዎች ጭምር አደገኛ የባዮሎጂካል መርዝ አዘገጃጀት መመሪያዎችን ማቅረብ የሚያስችሉ በመሆናቸው ነው። ይህ አደጋ ክፉዎች እጅ ከገባ በመላው ዓለም ስጋት ሚጋርጥ ማገድ እንደ መፍትሄ ተወስዳል።


ADMIN on April 13, 2026
አፕል ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረውን የመጀመሪያውን ተጣጣፊ አይፎን በመጪው መስከረም 2026 ለገበያ ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል። ይህም ለመላው ዓለም የአፕል ደንበኞቹ ትልቅ የምስራች ሆኗል።
Subscribe to our email newsletter to get the latest posts delivered right to your email.
Pure inspiration, zero spam ✈️